በዓለ ሐዋርያት።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን።
የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን! አምላካችን እግዚአብሔር እንኳን ጾሙን በሰላም አስፈጽሞ የአባቶቻችንን የቅዱሳን ሐዋርያትን በዓል ለማክበር አበቃችሁ፡፡ . . .
፩፤ ለፓትርያርክ አባ ጳውሎስ ሐውልት ሊቆም መታሰቡን በመቃወም የቀረበ መግለጫ። ሐምሌ ፪ ቀን ፳፻፪ ዓ. ም.
የተወደዳችሁ ምእመናን! በቅርቡ በመገናኛ ብዙኃን (አዲስ አድማስ ጋዜጣ፥ ሰኔ ፳፮ ቀን ፳፻፪ ዓ. ም.) የቀረበውን ለፓትርያርክ አባ ጳውሎስ በአዲስ አበባ ቦሌ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሐውልት ሊቆም መታሰቡን በመግለጽ የቀረበውን ዜና በኀዘን አንብበናል። . . .
የተወደዳችሁ ምእመናን! እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ለ፳፻፪ ዓ. ም. በዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ።. . .