መግቢያየሕይወት ታሪክመጻሕፍትየድምፅ ማኅደርቃለ ውግዘትግምጃ ቤት
 


በዓለ ጰራቅሊጦስ።
ግንቦት ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ. ም.

የተወደዳችሁ ምእመናን! እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ለ፳፻፪ ዓ. ም. በዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ።

አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ካስተላለፏቸው ስብከቶች መካከል ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፹፱ ዓ. ም. በዓለ ጰራቅሊጦስን በማስመልከት ያስተላለፉትን ለዚህ በዓል መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ያቀረብን ስለ ሆነ ምእመናን ይህን ትምህርት ከዚህ አውርዳችሁ ወይም ከድምፅ ማኅደር እንድታዳምጡት እንጋብዛለን።

እግዚአብሔር አምላካችን በዓሉን የተባረከ ያድርግልን፤ አገራችንን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅልን፤ አሜን።

 

ዜናዎች።
 በዓለ ትንሣኤ። (ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙)
 ሰሙነ ሕማማት። (ሚያዝያ ፭ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙)
 ዐቢይ ጾም። (የካቲት ፲፫ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙)
 በዓለ ጥምቀት። (ጥር ፲ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙)
 ዕንቍጣጣሽ፥ ርእሰ ዐውደ ዓመት።
(መስከረም ፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ∙ ም∙)
 የክቡር አባታችን የአለቃ አያሌው ታምሩ ዕረፍት ፩ኛ ዓመት መታሰቢያ በደማቅ ሥነ ሥርዐት ተከበረ።
(ነሐሴ ፳፬ ቀን ፳፻ ዓ∙ ም∙)
 ጾመ ፍልሰታ። (ነሐሴ ፩ ቀን ፳፻ ዓ∙ ም∙)
ተጨማሪ ገጾች
 ዜናዎች
 አስተያየቶትን ይጻፉልን
 የ aleqayalewtamiru.org አባል ይሁኑ
ይህንን ገጽ ለወዳጆችዎ ያሳውቁ።
የኒውስሌተራችን ተጠቃሚ ይሁኑ
በየጊዜው የሚደረጉ ለውጦችን ለማወቅ ይመዝገቡ።
ሙሉ ሥም
የኢሜይል አድራሻ
መውረድ የሚችሉ ፋይሎች
የክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ የመንፈቅ መታሰቢያ። (.zip, 28.3 MB)
የክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ የመንፈቅ መታሰቢያ። (light weight) (.zip, 2.4 MB)
Unable to read the text?
Download Font (nyala.ttf, 427KB)
For PC users: download and save the font file in "C:\Windows\Fonts" folder and restart your browser
(Nyala.ttf, © 2006 Microsoft Corporation. All Rights Reserved. Nyala is either a registered trademark or a trademark of Microsoft Corporation in the United States and/or other countries.)
መግቢያየሕይወት ታሪክመጻሕፍትየድምፅ ማኅደርቃለ ውግዘትግምጃ ቤት
Copyright  , aleqayalewtamiru.org